how to make Ethiopian mekelesha የወጥ ቅመም አዘገጃጀት

Ethiopian food spices የሚያስፍልጉን ነገሮች👇 1የመከለሻ አዘገጃጀት መከለሻ ኮሮሪማ, ቁንዶ በርበሬ,1የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ, 3 የሾርባ ማንኪያ ከሙን 4 የሻይ ማንኪ የቀርፍ እንጨት 1 የሾርባ ማንኪያ ጥምዝ, 3 የሾርባ ማንኪያ ቁሩፉድ እና ጋውዝ 6 ፍሬ 1 1/2 የሾርባ ማንኪ ኮሮሪማ 2የሮዝመሬ ስፔሻል ቅመም 6 የሾርባ ማንኪያ የሮዝመሪ ቅጠል 1/2 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 1/2 የሾርባ ማንኪያ ከሙን 2 የሾርባ ማንኪያ ኮሮሪማ 3የወጥ ማቁላያ ጥቁር አዝሙድ 7 የሾርባ ማንኪያ ኮሮሪማ 3የሾርባ ማንኪያ ቁሩፎድ 2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ 2 1/2 የሾርባ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 1/2 የሾርባ ማንኪያ

2021-12-29

140,351 views

video

No recipes found