how to make cappuccinos/ የፆም ካፕችኖ

ጤና ይስጥልኝ ውድ የYouTube ቤተስቦቼ እንዴት ናችው ዛሬ በሌላ video ተመልሽ መጥቻለው እሱም በፆም, ስአት እንዲውም ለበጋ እና ለክርመት ስአት የሚስማማ የካፕችኖ አስራር ነዉ እህንን ለመስራት የሚያስፍልጉን 3 የሻይ ማንኪያ Coffee 3 የሻይ ማንኪይ ሱካር 3 የሻይ ማንኪይ ለብ ያለ ውሃ Almond milk Or Normal milk

2020-04-11

653 views

video

No recipes found