የጤፍና የገብስ እንጀራ ያለ አብሲት አሰራር ethiopian food @zedkitchen

የጤፍና የገብስ እንጀራ ያለ አብሲት አሰራር ethiopian food @zed kitchen #የጤፍናየገብስእንጀራያለ አብሲትአሰራር#እንጀራአዘገጃጀት#zedkitchen#ethiopianood#ጤፍእንጀራ# እንጅራውን ለማዘጋጅት የሚያስፍልጉን ግብሀች‼ 3 ኩባያ የውሃ ኩባያ የገብስ ድቄት 3 የውሃ ኩባያ የጤፍ ድቄት 2 የሻይ ማንኪ ተልባ 1 1/ የሻይ ማንኪያ አብሽ 1 1/2 የሾርባ ማንኪያ እርሾ Sparkling water 12-14 ስሀት አብኩቶ ማስቀመጥ

2021-07-03

8,946 views

video

No recipes found