ethiopian food የፆም ምግብ ሁለት አይነት የአትክልት ቅቅልና ተጋቢኖ ካለሽንኩት አስራር

#ethiopianfood#የፆምምግብ#የአትክልትቅቅልና#ተጋቢኖአስራር#veganrecipe#ethiopianfastingfood#zedkitchen# የሚያስፈልጉን ግበሀቶች ገንፍል ያለ ቦሎቄ, ዘይት, 2 ሽንኩርት, 2 ቲማቲም, እርድ, 1 የሾርባ ማንኪያ ዝንጅብል, 1/2 ነጭ ሽንኩርት, የሮዝመሪ ቅመም, ካሮት, ድንች, ቃሪያ እርጥብ ሮዝመሪ 2 ውሃ, ዘይት, ምጥን ሽሮ, ነጭ ሽንኩርት, ዝንጅብል ቃሪያ ናቸው

2022-03-30

11,024 views

video

No recipes found