#Ethiopianfood#የዶሮቀይወጥ#howto makedorowet#zedkichen በርበሬ ለምን የሚያስብል ለሁሉም የሚስማማ የዶሮ ቀይ ወጥ ለመስራት የሚያስፍልጉን ነገሮች የዶሮ ስጋ 3 ቲማቲም 3-4 ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት የቲማቲም ፔስት የቢበር ሳልቻ የወጥ ማቁላያ መከለሻ ቂቤ ዘይት ጨው ናቸው
2020-07-16
435 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food