#የፍርኖዱቄትእንጀራአሰራር#Oatsአጃየሚዘጋጅእንጅራ#withoutteff#zed kitchen# ስላም የቻናሌተከታታይዎች የዛሬ ቪዲዎ የሚዎነው አጃ /OATS/ እና ከፉርኖ ድቄን እንዴት አድርገን ቆንጆ እንጅራ ማዘጋጅት እንደምንችል የሚያሳይ ነው ለዚህምየሚያስፍልጉን ግበሀቶች 2 ትልቁ የሻይ ኩባያ የአጃ ወይም /OATS/ እና 1ኪሎ ከግማሽ የፉርኖ ድቄት ናቸው.
2020-07-31
2,203 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food