#Ethiopianfood#በርበሬድልህአስራር#how to makeEthiopianhotsauce#zedkitchen# ስላም ውድ የተከበራች የአገሬ ልጆች እንዴት ከርማችዋል እንኳንም በስላም ለብሔ ባህል በስላም አደርሳችው የዛሬ ቪዲዎ የሚዎነው እንኔ በጣም የጠቀመኝ ጊዜህን የቆጠበልኝን ነገር ነው የማሳያችው እንዴት አድርገን በጣም ቆንጆ የሆነ እና ምንም አይነት ነገር ለመስራት ጊዜ የማይወስድ የበርበሬ ዝፍዝፍ ወይም አዋዜ ማዘጋጀት እንደምንችል የሚል ነው ያው ትወድታላችው ብዮ አስባለው
2020-08-18
22,524 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food