Ethiopian food በጠም የሚጣፍጥ የጎዲኒ ሮስት {ጥብስ}

#Ethiopianfood# የጎዲኒጥብስ#zedkitchen# ስላም ቤተስቦች እንዴት አደራችው, ዋላችው, በቅድምያ እንኳንም ለአዲሱ ፳፩፫ አመት አደርሳችው የበሀል ዝግጅት እንዴት ነው?? የሚያስፍልጉን ግበሀቶች የበግ ጎዲን, ፓፕርካ ወይም በርበሬ, ፩ ማንኪያ ዘይት, ቁንዶ በርበሬ, ጨው ኪሚሆን ፖውደር, ኮሮሪማ እና ሮዝመሬ ፖውደር ናቸው ለመጥበስ የተጠቀምኩት ዘይት ፭ ማንኪያ ዘይ ነው.

2020-09-07

327 views

video

No recipes found