#እስፖንጅኬክአሰራር#ቫኔላኬክአሰራር#Ethiopanfood#zedkitchen# እንኳን በስላም ለዋዜማ አደርስ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት የዛሬ ኬክ ለመስራት የሚያስፋልጉን ነገሮች 1 ኩባያ ወተት 1 ዘይት 1 ስኻር 3 እንቁላል 1 እርጎ 3 ድቄት 1 1/2 የሻይ ማንኪ ቫኒላ 1 1/2 የሻይ ማንኪ ቤኪንግ ፖውደር
2020-09-10
967 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food