Ethiopian food አዋዜ ጥብስ

#አዋዜጥብስ#የበሬስጋጥብስአሰራር#ethiopianfood#zedkitchen# ዛሬ እሄንን ምግብ ለመስራት የሚያስፍልገን ግብሀቶች የበሬ ስጋ, 1 ሽንኩርት 2 ቲማቲም 2 ቃርራ ነጭ እና ዥንጅብል ድልህ በርበሬ ዘይት ቂቤ ቁንዶ በርበሬ, ጨው, ኮሮሪማ, ሮዝመሪ ቆንጆ የቂቤ አዘገጃጅት https://youtu.be/1_zygLvoO0w ጊዜ ቆጣብ የበርበሬ ድልህ አዘገጃጅት https://youtu.be/hVPKqeMZDrw ዶሮ ወጥ አስራር https://youtu.be/uelVAv6RM_Q

2020-09-15

2,342 views

video

No recipes found