ዳቦ በስጋ ቦሬክ አስራር ለቁርስ ለምሳ ለእራት የሚሆን ፈጣን Ethiopian food ‎@zed kitchen

ዳቦ በስጋ ቦሬክ አስራር ለቁርስ ለምሳ ለእራት የሚሆን ፍጣን Ethiopian food ‎@zed kitchen  #ቀላልየቁርስአስራር#ፍጣንቁርስምሳእራትአስራር#howtomaketurkishborak#zedkitchen#ethiopianfood# የሚያስፍልጉን ግብሀቶች!! 4 ኩባያ የዳቦ ድቄት 1 1/2 ለስስ ያለ ወተት 2 እንቁላል 60ml ዘይት 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 1 የሻይ ማንኪያ ስኳር ግማሽ ኪሎ ስጋ 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 ሽንኩርት 1የሻይ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል 1/4 ቁንዶ በርበሬ 1/4 ነጭ ሽንኩርት ፓውደር ጨው, ኮሮሪማና ፓርስሊ.

2021-05-12

4,954 views

video

No recipes found