#ethiopian food#Beyeyanet#enjera#zed# ስላም ውድ የተከበራችው የቻናሌ ተከታታይሆች እንካን ወደዝ ቻናል በስላም መታችው ዛሬ ይዤላችው የመታውት በየአይነት አስራር ነው እንደምትወድት ተስፍ አደርጋለው የሚያስፍልጉን ነገሮች ሽንኩርት ምስር ፎሶሊያ ካሮት ድንች ቲማቲም መከለሻ ቅመም ቁንዶ በርበሬ እርድ በርበሬ ናቸው
2020-06-25
1,792 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food