እንኳን ደና መጣችው❤🙏🙏 ዛሬ የምንስራው ጤናማ የሆነ የፆም ምግቦች ናቸው❤ሦስት አይነት ድንች ወጥ, ፎሶሊያ, ካሮት, ጥቅል ጎመን እንዲሁም በጣም የሚጣፍጥ የስላጣ ድሪሲንግ ይሆናል ስለምታበርታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ #ethiopianfastingfood#ninichkeywatr#የፆምምግብአስራር#በየአይነትድንችጥብስወጥአስራር#ምሳ#እራ#
2022-03-18
96,875 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food